المدة الزمنية 1:18:50

የኔ ናት - Yene Nat Full Ethiopian Movie 2023

بواسطة Sile HiwotTV
137 886 مشاهدة
0
1.6 K
تم نشره في 2023/05/20

Follow Us On Tiktok https://www.tiktok.com/@ silehiwet0 Follow Us On Facebook https://www.facebook.com/silehwt/ Join this channel to get access to perks: /channel/UCDiKvz4_h7xfcJN22BQsYaQ/join Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #ethiopian tv show#sefuonebs #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #Minew Shewa Tube #ADMAS MUSIC #Liham Melodym #EBS,Beteseb Ethiopia #Fana Television #DireTube #senselet #Ethiopian News #Ethiopia #Ethiopian music #Ethiopian Drama #Ethiopian movies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebs tv #Fegegita React #Kana Television #Arts Tv World

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 106
  • @
    @mulugetworke9096قبل 11 أشهر ደስ የሚል ፊልም ነው አሉ ደጋግ ጓደኞች አሉ ደሞ መርገምቶች ጥሩ ፊልም ነው❤❤❤ 4
  • @
    @solomonteshom1744قبل 11 أشهر ከምንም በላይ ደስ ይላል አየ የዘመኑ ጓደኛ በጣም አስተማሪ ነው 3
  • @
    @makoyamanigtu3223العام الماضي ወድ የሀገር ልጆች እግዚአብሔር በያላቹሁበት ቦታው ይጠቢቃቹሁእንዲሁም በስደት ያላቹሁ ፈጠራ ጉልበት ሀይል ሰለምና ጤና ይስጠቹሁ ❤✋ 25
  • @
    @jiruulfata53قبل 11 أشهر It's a great movie ever seen. Keep it up and wish you all the best. ,very honest, energetic, and well organised
  • @
    @tollam.hallengo7907العام الماضي Derie you are amazing and wonderful ❤️ friend. It was very practical drama
    Thanks
    2
  • @
    @hiwotlove3745العام الماضي ቃላት በጣም ተደጋግሟል ዳይሬክተሩ ከጀርባ ሆኖ እንደዚ በል ሲል ይሰማ ነበር አክሽን የሚል ድምጽም አሰምታችሁናል ፊልሙ እኮ አሪፍ ነበር ግን ተበላሸ በናንተ አጠራር ኮንቲኒቲ የሚባል ነገር የለም 2
  • @
    @anwarmohamed-gf9kxالعام الماضي " ማንኛውም ሰው የሚወደደው በተግባሩ ነው " 5
  • @
    @anwarmohamed-gf9kxالعام الماضي " ፍቅር አያረጅም ፍቅር ያብባል እንጂ ፍቅር አይጠወልግም " 6
  • @
    @fatiyaawoljamal8115العام الماضي ምርጢ ፊልም ነዉ የዘንድሮ ጎደኛ እንድህ እኮ ነዉ። በእዊነት የታመሰራታ እነ አስታመር ፊልም ነዉ እነመሰግነለን ❤❤❤በርቱ ❤❤❤❤ 2
  • @
    @user-er8xb7mo8sالعام الماضي አንዳንድ ጓደኛ የጭቃ ውስጥ እሾህ ነው ሳይታይ የሚዋጋ የጊዜ ጉዳይ እንጂ መዋረድም አለ እደ ደሬ ያሉ መልካም ጓደኞች ለክፉ ቀን ብርታት ናቸው 6
  • @
    @abdulnaserjamsheer7914قبل 11 أشهر በጣም ጥቂት የሆነ ችግሮች እንዴት ወደተወሳሰበ ህይወት እንደሚወስዱና ህይወትን እስከማጥፋት እንደሚያደርሱ 2
  • @
    @selamebegetamulunaweقبل 10 أشهر እኔኮ ሰው ይሄን አይቶ እራሱ ተከፍሎት ነው ይሉ ይሆናል የኛ ሰው መቼም አያፍርም እግዚያብሄር ይባረክ አሁንም የደረሰልህ እግዚያብሄር ይመስገን ኢትዮጵያዊ እናትና አባት እግዚያብሄር ይድረስላችሁ ዮንዬ ፀጋውን ያብዛልህ
  • @
    @memijtelefoon9887قبل 11 أشهر Des yemil sera new Hulachehunem Betam enamesegnalen ❣
  • @
    @sifenshume7726قبل 11 أشهر ማክዬ ገራሚ ነሽ እኮ ታክሲ ውስጥ ያደረግሽው አቀባበል ከረዳት ታክሲ ጋር ተመችቶኛል 1
  • @
    @marthagebrehiywot4746قبل 10 أشهر በጣም የሚያስጠላ ድራማ ነው በተለይ በመሀል እየገባ የሚያላዝነው ሙዚቃ
  • @
    @raheltesfasionقبل 11 أشهر Ashu lekso Atabza Aynocheh Eyabetu nw.
  • @
    @tebabeالعام الماضي እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ አሰራር ተማሩሴቶችዬ 3
  • @
    @belinhabeshiwtu1925قبل 11 أشهر አፈቅርሻለሁ ግን ይህ መሆን አለበት ምናምን ሚሉ ሰዎች ቱ ሰው እዴት ከሀዲን አምኖ የራሱን ሰው ይክዳል
  • @
    @khelilabdela1521قبل 10 أشهر yethuiopia film wedetach enji wedlay ayhonm
  • @
    @abrhettesgaye982قبل 11 أشهر WENDEM TEBATEKI MENFESI KIDUSIN MEGELEGI MEYAZENA MIRITUN METGIBER. WANA NEW.
  • @
    @Linaye05قبل 10 أشهر abet sw mamen gin mechreshaw des ylal eyobe gin aslqskegnarif movie nw enamesginaln
  • @
    @abrhamnegash444قبل 11 أشهر areeeee editing action cut () hula alkerem siyasgeba yaw dggmoshu endale hono. bikers lezi genzeb kemtawetu
  • @
    @rosakejela1459العام الماضي Fitsamewun be umba tebeku gn des bemil wuneta aleke tish kezim belay rezem bilo ye enatun dasyana yeneza kadi 2tu sawoch meceresha bitay des balegn neber
  • @
    @gshhghu4223العام الماضي ይህ አሹ እሚባለዉ ሰዉዬ ግን ሁሊ ማልቀሰ ነዉ እሚሰራዉ ዴራማ ላይ ሁሉ ይደብራል የወድ አልጫ እዴ መነፈጠጥ ሆይ በርግጥ የዋህ ነዉ ግን ያበዛዋል ማልቀሱን 1
  • @
    @A.U1500mالعام الماضي Ene gin yekochegn gize mabakane new yekochegn…ehe film new biye mayet….idiot
  • @
    @user-kg4qw2yt3pالعام الماضي ኤጭ አሹ ብልሹ እዴሴት ይነፋረቃል እዴ በጣም ደበርከኝ ኤደን ምን አይነት ዝርክርክ አሮጊት ናት አለባበሷ ሲደብር 1