المدة الزمنية 7:40

Ethiopian Music : Fikadu Girma ፍቃዱ ግርማ (አራዳ እንዲህ ነው) - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

بواسطة Minew Shewa Tube
1 171 290 مشاهدة
0
10.3 K
تم نشره في 2018/12/08

Ethiopian Music : Fikadu Girma (Arada Endih New) ፍቃዱ ግርማ (አራዳ እንዲህ ነው) - New Ethiopian Music 2018(Official Video) አራዳ እንዲህ ነው ይለናል ፍቄ አራዳው በተለያዩ የአሜሪካ ከተማዎች በተለይም በዲሲና ሜሪላንድ ቨርጂኒያ አከባቢ አዳዲስና የድሮ ተወዳጅ ሙዚቃዎችን ባማረ መልኩ በመስራት ተወዳጅነትን ያተረፈው ወጣቱ ድምፃዊ ፍቃዱ ግርማ ከዚህ በፊት አይኔን እና ውብአይናማ በተሰኙት ምርጥ ዘፈኖቹ ታውቁታላችሁ። አሁን ደሞ የአራዳን ልጅ ህይወት ቁልጭ አድርጎ የሚገልፅ (የሚሳይ) ምርጥ ስራ ይዞልን ብቅ ብሏል። ግጥምና ዜማውን አራዳው አብዱ ኪያር ተጠቦበታል ሙዚቃውን አሸብር ማሞ ከሽኖታል መላ ፕሮዳክሽን እና ክሪስ ፕሮዳክሽን ቪዲዮው ላይ ህይወት ዘርተውበታል:: Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Music, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment. Ethiopian music. Google+ :- https://plus.google.com/+ MinewShewaTube Facebook :- https://www.facebook.com/Minew-ShewaTube-Records-Promotions-1761503604120088/ Subscribe :- /c/MinewShewaTube #minewshewatube #arada #ethiopianmusic Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔 Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment. -~-~~-~~~-~~-~- Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)" /watch/0ZgZoaaCh78CZ -~-~~-~~~-~~-~-

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 862
  • @
    @milliblackcreativities2417منذ 2 سنوات የሚገርም ሃሳብ የሚገርም ግጥም የሚገርም ዜማ ክሊፕ .ፍቃዱ ተክለማርያም እርድናን በቁም ያሳየን ድንቅ ሰው ነው .ተሳክቶልሃል.ይመችህ.ቆይ ልደጋግምህ♥ 15
  • @
    @user-zi1pu4wg7iمنذ 6 سنوات አራዳ ማለት እናቱን የሚረዳ ሀገሩን የሚወድ ነው የተመቻችሁ ላይክ 647
  • @
    @ghirmaytekie7069منذ 4 سنوات ኣ ቢ ዲ ድሮም እወድሃሎው ዛሬም ጭምር!!!
    የተዋደደ ግጥም እና ዜማ ይበል ድምጽ!!! ለፍቃዱ ተክለማርያን መዘከራቹ ከመጠን ኣክበርኩህ!!!!
    ኤርትራዊ ወንድማቹ ነይ!!!!!
    24
  • @
    @user-oz9td6mv5bمنذ 6 سنوات ምርጥ መልክት ያለው ዘፈን ፍቃዱተክለማርያምንም ያስታወስ ቆንጆ ስራ 40
  • @
    @mamaorbabalovemeto6262منذ 6 سنوات ግጥም ና ዜማ ማን ሆኖ የአራዳ ሰፈር ልጅ አብዱ ኬያር እኮ ነዉ ልጁ ይመችክ 84
  • @
    @user-se6vr6sm1pمنذ 6 سنوات ዋው ጎሽ ለጆራችን ደረስክለት ❤
    የሰሞኑ ሙዚቃዎችን የጆሮ አምላክ ይፍረዳቸው
    10
  • @
    @kalkidantadesebahirdar4245منذ 6 سنوات ገና ዛሬ እውነተኛ ታሪክ ያለው ሙዚቃ ተለቀቀልን እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል 78
  • @
    @My-Fano-Amaharaمنذ 6 سنوات ዋው " የሚያመሳስለን አለ ብዙ ነገር ህይወቱን ይሰጣል ላመነበት ነገር አይደራደርም በናትና ባገር " የሚገርም እውነታ ነው ኢትዮጲያ ሃገራችንን በፍቅር ይሙላልን አራዳ ነን ብለው አራጅ የሆኑ የቀን ጅቦችን ልብ ይስጥልን 7
  • @
    @JohnJohn-sx3egمنذ 5 سنوات ፍቄ መልካም ድምፅ ብቻ ሳይሆን መልካም ፀባይ ለተቸገረ የሚራራ ጥሩ ሰው ነው ፍቄን የማውቀው አሜሪካን እንግዳ በነበርኩኝ ጊዜ ቀን እስኪያልፍ እራሴን ዝቅ አድርጌ በምሰራበት ወቅት ነው እንደሱ ጥሩ የሆኑ ሃይዞህ በርታ ጠንክር ብለው ሲያበረታቱኝ የማያልፍ ይመስል አንዳንድ ባለጌ ቆሻሻ ኢትዮጵያዊነን ባዬች ይንቁኝና እንዳዝን እንድከፋ ብሎም አንዳዴ እንዳለቅስ ያስገዱኝ ነበር አይ አሜሪካ ስንቱን አሳየችኝ እውነት እንደፍቄ አይነቶቹ ኢትዮጵያዊነኝ ብሎ ስለኢትዮዽያ ቢዘፍን ቢዘምር ይገባዎል ለወገኑ የሚያዝንና የሚራራ ባለችው አቅሙ ለመርዳት የሚፍጨረጨር ነገር ግን የተቸገረውንና ግራ የገባውን ወገናቸውን መርዳትና ማገዝ እየቻሉ ከመርዳትና ከማገዝ ይልቅ የገዛ ወገናቸውን የሚያሰቃዩና በትንሽ ገንዘብ ያላግባብ የወገናቸውን ጉልበት የሚበዘብዙ ግፈኛ ኢትዮጵያዊነኝ ባዬች ብዞችናቸው እንደነዚህ አይነቶቹ ኢትዮጵያዊነኝ ባዬች ሰላማዊ ሰልፍ ለመውጣት ታዎቂን ሰው ለመጋበዝ ልታይ ልታይለማለት ቁጥር አንድ ናቸው ከውጪ ለሚመለከታቸው መልካም ሲመስሉ በነሱ ተጠግቶ ለሚኖረው ግራ ለገባው አዲሱ ኢትዮጵያዊ አርዬስ ናቸው በእውነት እንደ ፍቄ አይነቶቹን መልካም ኢትዮጵያዊያኖችን አይዞችው በርቱ ልንላቸው ይገባል ያላቸውን ከሌለው ጋር ተካፍለው ለሚበሉት ያወቅዎትን ትንሽዎን እውቀት ለሚያካፍሉት እነዚህናቸው ኢትዮጵያዊያኖች እኔ እላለው ፍቄ መቼም ይህ ሰው ማነው ብለህ ግራ እንደምትጋባ አውቃለው አንድ ወቅት ግራ በገባኝወቅት አይዞ በርታ ያልከኝ ኢትዮጵያዊ ወንድምህ ነኝ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ....وسعت 23
  • @
    @sarsweet1028منذ 6 سنوات ዋው ግጥም ድምፅ ዜማ ቅንብር ምንም የማይወጣለት ተወዳጅ ምርጥ የአራዳ ልጅ ስራ♥ 8
  • @
    @abigaelamen1806منذ 6 سنوات ዋው ያምራል ይህን ዘፈን ለአርቲስቶች እና ለደራሲዎች ጋብዙልኝ አራዳን ሌባና ዱርዬ አደርገው ለሚተውኑ 41
  • @
    @yohanesassefa1553منذ 4 سنوات I still don’t understand why this clip hasn’t reached more than 1M views 11
  • @
    @Rimey-showمنذ 6 سنوات ዘፈኑ እንባየን ነው ያመጣው ኡፍፍ እንዴት ደስ የሚል ዘፈን ነው 7
  • @
    @user-nh8pc6gk4jمنذ 6 سنوات አብዱ ኪያራችን የቀመመው ጥበብ ባያምር ነበር የሚገርመኝ ድንቅ ሃሳብ ነው መገን ያራዳ ልጅ በሚል ተደጋጋሚና አሰልቺ ግጥም ወጣ ያለ አራዳነትን በተለመደው የነውጠኝነት፣የ አፈንጋጭ አለባበስ፣ወይም የ አጭበርባሪነት መንገድ ከመሳል የተሻለ የ አራዳን ትርጉም በትክክል የሚገልጽ ዜማ ነው።በይበልጥ በግጥሙ ውስጥ አንጋፋውን የጥበብ ሰው ፍቃዱ ተክለማርያምን ለማስታወስ የሄደበት መንገድና
    ለማንኛውም ሰው የሚመኘው ጥሩ
    ጎረቤቱ መውደድ ፍቅር ነው ዕድሩ
    የሚለው አገላለጽ ውብ ነው እናመሰግናለን በርቱልን።
    .
    ...وسعت
    32
  • @
    @user-ut4ze2mm5sمنذ 4 سنوات ዘፈን አላዳምጥም እሄ ዘፈን ግን ሱሶ ሆነብኝ ይብዙልን እንደዚ አይነት ትውልድ 2
  • @
    @deve5391منذ 3 سنوات I am eitrean Best music ethiopian wowww 5
  • @
    @user-lv4oc9ll8lمنذ 6 سنوات ዋውውው የእውነት በጣም ምርጥ
    በትክክል ከአራዳ ልጅ ጋር ሁሉ ዉብ ነው አቦ ይመቻቹሁ ጀለሶቼ
    3
  • @
    @abebeguadu9842منذ 6 سنوات thank You Abdu Kiyar And Vocalist Fekaye ,.Wow ..Amazing .Good Job.. 6
  • @
    @dessieeshi7arega231منذ 6 سنوات ሲገም ደስ የሲል ዘፈን አሜሪካ መጥቼ አራዳው የት ገባ እስከምል አጣሁት ለፋራ ከማስረዳት ለአህያ ክራር መምታት ይሻላል ኧረ አራዶች ላይክ 42
  • @
    @obsiiyaagaraakoo3045منذ 6 سنوات በጣም ምርጥ ሙዚቃ አራዳነትን የገለፅክበት መንገድ ዋው በጣም ደስ ይላል አራዳ እደዚ ነው:-
    ፈጣሪውን የሚፈራ ሀገሩን እምነቱን ባህሉን የሚወድ ቤተሰቡን አክባሪ ምቀኝነት ክፋት የሌለበት እደራሱ የሚኖር ሰው ባጠቃላይ መልካም ሰው መሆን!!! ፍቄ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
    2
  • @
    @Djbaba5منذ 6 سنوات ቃላቶች ያጡሩኛል ምን ብየ ልፃፍልህ የዚ የአመቱ ምርጥ ነጥላ ዜማ ብየዋለው ለገባው ስው አይንህ ከፍተህ ብቻ ሳይሆን በድብ አድርገህ ስማው በጆሮህም አዳምጠው ከዛ ደግነትን ልብህላይ አስበው የ አርዳ ልጅ ማለት ስለቃመ ስላጨሰ አደለም ያራዳ ልጅ ማለት እደዚነው :: 10
  • @
    @ethiozare8001منذ 6 سنوات ሞትን ጥሎ ንቆ ሂወት ያከበረ፣
    እኔ ልሙት ብሎ ሌላ ሰው ያኖረ።
    አምላኩን ተማምኖ መች ይፈራል ሞት፣
    በፍቃዱ አይተናል የአራዳን ሂወት።
    ለኔ ማለት ትቶ ለእኛ የሚል ሲመጣ
    እራሱን ያሸነፈዉ ስስቱን የረታ
    ፍቃዱን አብዛልን የላይኛው ጌታ።
    ምርጥ መልእክት ያለው ዜማ ነው። ወደድኩት በብዛት!
    .
    ...وسعت
    1
  • @
    @tarikmekonen6253منذ 6 سنوات አራዳ ማለት በጣም ቁም ነገረኛ ነው የእውነት ነው ምላችሁ ሁሉን የሚረዳ እኔ አራዳ ማለት ኡርዬ ነበር የሚመስለኝ ምርጥ ሙዚቃ ነው ተመችቆኛል 4
  • @
    @hhhmmm2959منذ 6 سنوات ዋው በጣም ያምራል አሪፍስራነው የኔ አንበሳ የዚህ ልጅ አድናቂማነው?ስወደው 40
  • @
    @yeagerlij4540منذ 5 سنوات በዘረኝነት ለስከሩ ከዘመን ጋር መራመድ ላቃታቸው አጥወልዋዮች ቅል እራሶች ጋብዙልኝ ይህን ምርጥ ሙዚቃ 8
  • @
    @eskinderhailemariam4162منذ 2 سنوات The best definition I have ever heard for ARADA, Good job 2
  • @
    @kanaeth2235منذ 6 سنوات አራዳ ማለት እንደ አዲስ አበባ ልጅ ነው ተካፍሎ የሚበላ ጨዋታና ቀልድ አዋቂ ከዘረኛነት የፀዳ ድምፅህ ያምራል 156
  • @
    @bisemabiniyam1959منذ 6 سنوات You give us the right definition of Arada. Thank you 5
  • @
    @getuestu7646منذ 6 سنوات የኔ ልዩ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እንዴት ምን እንደምልክ ባላውቅም ምንም ሳልልክ ማለፍ ባልችልም ብቻ እውነትም አንተ ነክ ያራዳ ልጅ ጨርቆሴ ሰፈሬ ናፈቅሽኝ የአራዳ መገኛ የሆንሺው ፍቄ የአራዳ ልጅ በርታልኝ❤ 15
  • @
    @prosperity4427منذ 2 سنوات ግጥም ና ዜማ ተስርቷል ::
    አብዱ ኪያር :thank you. ያራዳ ጥግ
  • @
    @foziiyenus9462منذ 5 سنوات ምችት ይበልህ አባ ውስጤ ነው የገባው እያንዳዱ ግጥም መሳጭ መልክት አለው እውነት ነው አራዳ ማለት እንደዚህ ነው
  • @
    @meronteferi8477منذ 4 سنوات እያንዳንዱ ቃል የተለየ ጣእም አለው. ምንም አይወጣለትም.
  • @
    @Solomonha2منذ 5 سنوات What a great song with amazing lyrics!!! 5
  • @
    @lennaderjew2871منذ 6 سنوات እውነት በጣም ደስ እሚል ስራ ነው በርታልን
    አራዳ ማለ ቀናና መልካም ማለት ነው።
    አሉልህ አንዳዶች ደግሞ ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው ፀጉራቸውን ያሳድጉና ሎቲቸውንም ያደርጉና ሰውነታቸውን በታቶ ያበላሹና ከኔ በላይ አራዳ እሚሉ እርጥብ ፋራዋች ነፍ አሉ በናታችሁ ሸር እያደረግን ለነሱ እናድርስላቸው
    4
  • @
    @hnesima5725منذ 6 سنوات ፍቃዱ ግርማ የሚባል ሙዚቀኛ ገና በሂወቴ ስሰማ በጣም ምርርጥ ዘፍንነው ቀጥልበት
  • @
    @user-cc3fl2ig7vمنذ 6 سنوات እውነት ነው አዎ ፍቃዱን ያብዛልን የላይኛው ጌታ ነፍሱን ይማርልን ፍቄና ስራው አይረሳንም። 14
  • @
    @user-nx8sr8fm4wمنذ 6 سنوات እንደዚህ ነው አራዳ እንዲህ ነው አቦ ይመችክ አሪፍ ነው በጣምምምምምምምምምምምንም 4
  • @
    @civildesigntube8927قبل 9 أشهر ነፍስ ያለው ሙዚቃ ማለት ይሄ ነው
    ሱስ ነው የሆነብኝ ይመችህ ያራዳ ልጅ ❤❤❤❤
  • @
    @subimedia2764منذ 6 سنوات እንዲህ አይነት ትርጉም ያለው ደስ የሚል ሙዚቃ ነበር መስማት የምፈልገው። በቃ የአራዳ ሙዚቃ ማለት እንደዚህ ነው።
  • @
    @AGUxusمنذ 4 سنوات ይህን ዘፈን ስሰማ አርትስት ፍቃዱን ያስታውሰኛል። ነብስ ይማርልን የምትሉ ላይክ በሉ 2
  • @
    @banchoamlaktesema2876منذ 6 سنوات ጋሽ ፍቄ የሰው ልክ ነብስህን በገነት ያኑራት አሜን ። ዘፋኙም ተባረክ
  • @
    @birikitiaddis2971منذ 5 سنوات አይደራደርም "በናትና ባገር "❤ ኬክ የሆንክ ልጅ thank U for your sweet song አንደበተ ርቱ ለዛ ያለው እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤
  • @
    @tensaeadmasu4505منذ 6 سنوات ፍቄ ምርጥ ስራ ነው መስጠትን እና አራዳነትን የገለፅክበት መንገድ ተመችቶኛል እንዲህ ነው ስራ ማለት ዋዋዋው ፍቄ 12
  • @
    @najathasan9302منذ 6 سنوات ዋው ድምፅ በጣም ሀሪፊ ትምህርት የሚሰጥ ሙዚቃ ነው ሁላችንም እንደዚ ቅን ልቦና ቢኖርም ኢትዮጵያ የት ትደርስ ነበር እኛም በየ አርብ አገር አንከራተትም
  • @
    @etetewami9042قبل 8 أشهر በጣም ቆንጆ ዘፈን በትክክ አራዳን ይገልፀዋል ተባረክ በጣምቆንጆዘፈንበትክክአራዳንይገልፀዋልተባረክተባረክ ❤❤❤❤
  • @
    @fafitrue5656منذ 3 سنوات Fikea ur smile is ur grace pls smile ye Aarada lij. Great music i don't understand why this music under rated!.
  • @
    @Sarbet888منذ 5 سنوات One of the best music of 2018, love the message. 3
  • @
    @user-sm4xk4hn7iمنذ 6 سنوات እሄ ሙዚቃ ለመሆን ያሰዋል ትምህርት ነው ግርምሽ እድሜና ጤና ይሥጥህ በጣም ነው ምንወድህህህህ በርታ አይ የአራዳ ልጅ እጀዚ ነው 6
  • @
    @ambaw1004منذ 6 سنوات እጅግ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ግጥሙ የሚገርም ነው ትክክለኛ ያራዳ ልጅ ትርጉሙ ይህ ነው ብዬ ነው ምገምተው:: Thank you Boss
  • @
    @user-hx8jd1nq5nمنذ 6 سنوات ዋውውውው በጣም ምርጥ ስራነው ያራዳልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ 4
  • @
    @bezaferede7683منذ 4 سنوات አራዳ እንዲህ ነው ምርጥ ስራ ነው ግጥሙ እራሱ አንድ አልበም ይወጣዋል በርታ
  • @
    @mekdiamanual768منذ 6 سنوات ዋው እንደ ተጠበቀቆንጆነው ኢትዮጵያን በደንብ ይገልፃታል በርታ 1
  • @
    @tegsteandualme9147منذ 6 سنوات እኳን ደና መጣህ እውነት ነው አራዳ ማለት እናቱን የሚወድ አግሩን ወዳድ ነው ኮልተፋ ምትላት ነግር ሰወድልህ 17
  • @
    @gjxifi7f8fiff97منذ 4 سنوات ወውውውውው በጣም የምፈልገው ሙዚቃ ነው ወው እውነት አንደኛ አይገልፀውም ወው ፊቃ ትችላሌህ እውነትም አራዳ እዲህ ነው እስክ እደኔ ሙዚቃውን የወደዳችሁት በለይክ አሰዩኝ
  • @
    @user-qn1pw3wb4mمنذ 5 سنوات ዋውውው በጣም ደስ ይላል ለኔ አራዳ የሰው ክብር ያለው ከዘረኝነት የፀዳ ነው 2
  • @
    @edenzamanuel7650منذ 6 سنوات እዉነት ነው የአራዳ ልጂ እደዚህ ነው
    Wow ምርጥ ያራዳልጂ I like this
    Song
    1
  • @
    @dunyiakadir9159منذ 6 سنوات ምነው ሸዋ ዛሬ ገና ምርጥ ትርጉም ያለው ዘፈን አሰማከን ይልመድብክ ሰሞኑንማ በማንም ዝባዝኬ አዛ ስታረገን ነበር እንደዚ አራድዬ የሆኑትን ብቻ ብቅ ብቅ አርግልን 7
  • @
    @lijmekdesyefafraperadnaki2413منذ 4 سنوات ኧረ ይሄ ዘፈን አቦ ተመቸኝ
    ማንም ይሁን ማንም ብቻ ይሁን ጥሩ
    ከየትም ይምጣ ከየት ብቻ ይሁን ጥሩ
    መች ያስፈልግ እና ብሔር እና ዘሩ
    የአራዳልጅ ይላል ዋናው ነገር ፍቅሩ
    እስቲ ኢትዮጵያዊ የሆናችሁ ላይክ ግጩኝ ወድጄዋለሁኝ ወይ ዘፈን ብሎ ዝም።
    2
  • @
    @mayteasfaw2857منذ 4 سنوات ዋውውውውውውውውውው በጣም ደስ የሚል መልክት ያለው ስራ ነው እሺ በርታ ወንድሜ ምግዜም ፍቅር ካራዳ ልጅ አይገንም እጂ
  • @
    @amiahlu6707منذ 5 سنوات የአዲስ አበባ ልጅ ይሄ ነው
    አዲስ አበባዬ ፍኪ ደስታሽ ይብዛ አብቢ
    1
  • @
    @daor91منذ 4 سنوات ይመችህ ወንድም በጣም አሪፍ ነዉ ዘፈኑ ድምጥህም በጣም ያምራል ቀጥልበት 1
  • @
    @zizuweldu9672منذ 3 سنوات Betam des yemil lej ohhhh leb yenekal love it 1
  • @
    @user-zh1cp8jr1vمنذ 4 سنوات አብዱ ምርጥ ሰው አሪፋ መልዕክት ነው አባዬ ምድረ ቆርቆሮ ራስ ዘር ምናምን እያለ ሃገር ለሚያምሰው ጋብዙልኝ 1
  • @
    @YATBYA-KOKEBقبل 10 أشهر Words can't explain how I'm feeling right now, Asleksskegne. Arradaw antte Mirt Ethiopyawee. .Getta yittebkish Ethiopiayea!!!!! 1
  • @
    @bineluda7558منذ 6 سنوات ነፍሰ ያለው ምርጥ ዘፈን ምርጥ አርጎ ነው አራዳነት የገለጸው ፍቄያችን በርታልን !!!!!
  • @
    @elenizeleke3320منذ 5 سنوات ዘመን ያላበላሽው የድሮ አራዳ ልጅ የት
    ተገኝቶ የውሀ ጥም ነው እንኮን ፍቅሩ
    ይጣፍጥም ጠቡ.
    1
  • @
    @workafhuralebu4892منذ 6 سنوات Thank you Finally we have a good song for arada We deserve it good job beautiful man 3
  • @
    @ltube961منذ 6 سنوات ዋዉ እስካሁን ካየሁት ኪሊፐ አንደኛ ብዩዉለሁ ፊሬ ሀሳብ ያለዉ ነዉ በርታ 16
  • @
    @birukkassy8082منذ 5 سنوات በእህውነት ምርጥ አርገ ገልፀከዋል በዛ ላይ በጣም ምርጥ ድምፀ አለክ ምርጥ ልጅ
  • @
    @habtamukassahun2155منذ 5 سنوات እንደዚ አይነት ዘፋኞች መበረታታት አለባቸዉ በቃ መወሳት ያለበትን ማንሳት እና ማዉሳት
    ፍቄ ነብስ ይማር
    4
  • @
    @fantuhailu6974منذ 5 سنوات It’s good song teaches a lot to young generation,pls continue to teach ,its wonderful music have a big impact on young people, I like it 1
  • @
    @netsiyemareyamlijneg28منذ 6 سنوات ምርጥ ግጥምና ዚማ በቃ ምርጥ ዘፈን
    ፍቃ አብዛልን የላኛው ጌታ
    ሶልን አብዛልን የላኛው ጌታ
    ቢኒን አብዛልን የላኛው ጌታ ምርጥ የኢትዮጵያ ቢለውለታ ለኔ አራዳ ሰውን የሚረዳ
  • @
    @user-qh8bw5oz1wمنذ 4 سنوات ፍቄ ነፍሱን ይማረዉ እጅግ ምርጥ ሰዉ ምርጥ ኣፀባራቂ ትሁትነቱን ደግነቱን ትቶልን ኣልፉኣል!!!