المدة الزمنية 1:13:52

EthiopianNews TeraraNetwork | አሜሪካ ኢትዮጵያን ልትወር Will the US invade Ethiopia

بواسطة Terara Network
51 505 مشاهدة
0
1.3 K
تم نشره في 2021/06/04

የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርገውን ጫና እያፋፋመው ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ዲፕሎማሲያዊውን ጫና ወደ ቀጥተኛ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ለማሳደግ እየተንደረደረ እንደሆነ ምልክቶች እየታዩ ነው። የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ውስጥ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ቢያካሂድ በኢትዮጵያም በአፍሪካ ቀንድም ምን ሊከሰት ይችላል? አማረ መኮንና ታምራት ነገራ ምልከታቸውን ያጋሩናል። ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን በንግድ ባንክ አካውንታችን CBE 1000311833697 የበኩላችሁን ማበርከት ትችላላችሁ ወይንም በፔትርዮን ገፃችን በኩል በወርሃዊ መዋጮ ልትደግፉን ትችላላችሁ። https://www.patreon.com/TeraraNetwork7 እናመሰግናለን🙏🙏🙏

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 603